የዩናይትድ ኪንግደም ጤና ጥበቃ ሚኒስትር በኮሮናቫይረስ ተያዙ::

የAfrihealth TV ምስል


ሚኒስትሯ ናዲን ዶሪስ በዩኬ በቫይረሱ የተያዙ የመጀመሪያዋ የሕዝብ እንደራሴ ሲሆኑ ቫይረሱ ከተገኘባቸው በኋላ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሁሉ አንደወሰዱና ራሳቸውንም ከሌሎች አግልለው መቀመጣቸውን ተናግረዋል።

የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ፣ ናዲን ዶሪስ ያገኟቸው ሰዎች በአጠቃላይ ክትትል እየተደረገባቸው መሆኑ ታውቋል።

ምንጭ፡ ቢቢሲ

Post a Comment

0 Comments