ኮሮና ቫይረስ በመካ መዲና

የcorona virus in meca medina ምስል ውጤት
ክርስቲያን ሁሉም በክርስቶስ እንዲድን ከመመኘት በቀር ለማንም መጥፎ ነገርን አይመኝም፤ በተለይ በክርስቶስ ሳይድኑ የሚሞት በይበልጥ ያሳዝናሉ። ሆኖም መሆን ያለበት ይሆናል፤ መማር ያለበትም ይማራል።
ኮሮና ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ ቻይና መግባቱና ብዙ ሰዎች መሞታቸው ሲሰማ ሲደሰቱና ሲጨፍሩ የነበሩት በመላው ዓለም የሚገኙ ሙስሊሞች ነበሩ። በማህበራዊ ድህረ ገጹ ገብታችሁ ተመልከቱ፤ “የታባቷ ቻይና፤ ኮሮና ቫይረስ የሙስሊሞችን ጠላት ቻይኖችን ለመቅጣት አላህ የፈጠረው ቫይረስ ነው።” እያሉ በጭካኔ ጮቤ ሲረግጡ ነበር። አሁንስ ምን ሊሉ ነውሀዲሳቸው “መካን እና መዲናን አላህ ከማንኛውም ዓይነት በሽታ መላዕክትን በመላክ ይጠብቃቸዋል።” ይላል። ታዲያ እነዚህን ግብዞች አሁን ምን ሊውጣቸው ነው?

Post a Comment

0 Comments