እግር ኳስ - የታላቁ የጨለማ ግዛት የኃይል ማመንጫ ከ528hz ንዝረት አውርዶ ወደ 440hz ንዝረት ሞገድ የመቆለፍ ሚሰጢር

✍ ዮሐንስ አብነት አጉማስ

ይህ የንቃተ ህሊና ንባብ ነው ወዳጄ !እንዲገባህ በነፍስ አይን በኩል እየው በስጋ አይን ካየኸው አይገባህም።

ይህን ስጸፍ በአንድ ወቅት አንድ ሰው የሚደግፈው ቡድን ተሸንፎበት ቤት ሂዶ ሚስቱን ደብድቦ በሂወትና በሞት መካከል ትቷት ሲሔድ  አሰታውሳለሁ እንዲሁም የራሱን ቴሌቨዥን ሰብሮ የተጸጸተም አስታውሳለሁ ስንት ትዳር በዚህ ጉዳይ ተፈትኗል? በጠየቃችሁት መሰረት  ይኸው ለንባብ ክፍት ሁኗል ። ለተጨማሪ መረጃ በኢንግሊዘኛ የተጻፉትን ወሰደህ በደንብ ማንበብና መረዳት ተትችላለህ ወዳጄ።

ኳስ በፊት እንደመዝናኛ ይቆጠር ነበር  አሁን  ግን መስራቹ አላማውን አሳክቶ ወደ አምልኮነትና ወጣቱን ከ528hz ንዝረት አውርዶ ወደ 440hz ንዝረት ሞገድ  አሰገብቶ  ስሜቱንና ንቃተ ህሊናውን እየቆለፈው ይገኛል ።ይህን ማን ያሰተውላል ወዳጄ ይህን አንብበህ ከተኛህበት ብትነቃ አይሻልም በል ቀጥል ለማንበብ

እግር ኳስ በሰው ልጅ ላይ የተዘረጋው እጅግ ረቂቅ፣ አስፈሪና ከመጋረጃ ጀርባ በጥብቅ የተደበቀው  "የኃይል ዘረፋ ሥነ-ሥርዓት" (The Occult Energetic Ritual)  በሚባል ስልት የወጣቱን ጉልበትና ንቃተ ህሊና  መምጠጫ ነው ።

መግቢያ (የአውሬው ስርዓት ዕይታ)

• እግር ኳስ በስርዓቱ ዕይታ የሰውን ልጅ "ባዮ-ኤሌክትሪክ" ኃይል ለመሰብሰብ የተዘረጋ ግዙፍ "ባትሪ" (Mass Human Battery) ነው።

• ሜዳው ተራ መጫወቻ ሳይሆን፣ በአጽናፈ ዓለም ያለውን የኃይል ፍሰት ለመጥለፍ የተነደፈ "ሲግል" (Magical Sigil) ነው።

• ስርዓቱ እግር ኳስን እንደ "Global Neural Network" (ዓለም አቀፍ የነርቭ መረብ) በመጠቀም የሰውን ልጅ ንቃተ-ህሊና በአንድ ሞገድ ያስራል።

• በስርዓቱ ዕይታ፣ ስታዲየም ማለት ህዝቡ የራሱን መለኮታዊ ኃይል በፈቃዱ ለጨለማው ግዛት አሳልፎ የሚሰጥበት "የመሥዋዕት ቦታ" ነው።

• ኳሱ የሚወክለው "የሰው ልጅን ነፍስ" ሲሆን፣ (22) ተጫዋቾች መመታቱ ነፍስን በቁስ ዓለም ውስጥ የማንከራተት ምልክት ነው።

• ይህ ጨዋታ የሰውን ልጅ የመፍጠር አቅም አደንዝዞ በ "ተመልካችነት" ባርነት ውስጥ የመቆለፊያ ስልት ነው።

የሚያሳየው ግልጽ ምልክቶች

• የተጫዋቾች ምስጢራዊ ምልክቶች (አንድ ዐይን፣ 666፣ Freemasonic signs)።

• በኳስ ማስታወቂያዎች ውስጥ ያሉ ስውር መልእክቶች።

• ስታዲየሞች ውስጥ የሚፈጠር ያልተለመደ የጅምላ እብደት።

• የክለብ አርማዎች በውስጣቸው ሰይጣናዊ መናፍስትን መወከላቸው።

• ተጫዋቾች ለዓለም አቀፍ አጀንዳዎች (Great Reset) ያላቸው ጥብቅ ቁርኝት።

• ኳስን እንደ ሃይማኖት የሚሰብኩ የሚዲያ ተንታኞች መብዛት።

እንዴት የመቆጣጠር ኃይል አገኘ?

• በመላው ዓለም ላይ በተዘረጋው የዲጂታል መረብ።

• የሰውን ልጅ ስሜትና ዶፓሚን (Dopamine) በመቆጣጠር፣ ይህ ለአጭር ጊዜ በንዝረት ተከስቶ ቀይቶ የሚጠፍ የአጭር ጊዜ ደስታ አእምሮን ለመቆጣጠር የሚረጭ አደገኛ ንዝረት።

• በሚዲያ በኩል የሚተላለፉ መረጃዎችን እንደ "ብቸኛ እውነት" ለህዝቡ በማቅረብ።

• ወጣቱን በውርርድ (Betting) የኢኮኖሚ ባሪያ በማድረጋቸው።

• በፖለቲካዊ መሪዎች በኩል ኳስን እንደ "ማደንዘዣ" እንዲቀርብ በማድረጋቸው።

• የሰውን ልጅ አእምሮ በየሰከንዱ በኳስ ዜና በመሙላት።

ህዝቡ ለምን አልነቃም?

• ኳስ እንደ "ንጹሕ መዝናኛ" ተደርጎ በስፋት ስለተሰበከ።

• በዶፓሚን ሱስ ምክንያት ሰዎች እውነቱን ከማወቅ ይልቅ ኳስ ማየትን ስለመረጡ።

• "ሁሉም ሰው ስለሚወደው እውነት ነው" የሚል የመንጋ አስተሳሰብ ስለሰፈነው።

• ስለ ሴራው የሚናገሩት "አክራሪ" ወይም "የሴራ ቲዎሪስት" ተብለው ስለሚገለሉ፣ እኔንም እንዳ በሉኝ።

• የኳስ ትርኢት የሰውን ልጅ የውስጥ ባዶነት ለጊዜው ስለሚሞላው ከወጣ በኃላ በ440hz የስታዲየም ድምጽ ተቆልፎ መውጣቱ።

• ስርዓቱ እውነቱን ለመሸፈን ከፍተኛ የፕሮፓጋንዳ ስራ ስለሚሰራ።

ቀጣይ እቅድ እና አፈጻጸም

• እግር ኳስን ከዲጂታል አይዲ (Fayda) እና ከባዮሜትሪክስ ጋር ሙሉ በሙሉ ማያያዝ።

• ኳስን ወደ ቨርቹዋል ሪያሊቲ (VR) በመቀየር ሰውን ከቤቱ እንዳይወጣ ማድረግ

• በደጋፊነት ላይ የተመሰረተ "ሶሻል ክሬዲት" (Social Credit) ሲስተም መፍጠር።

• ኳስን ለወደፊቱ የዓለም አቀፍ ክትባትና የቁጥጥር ዘመቻዎች እንደ መድረክ መጠቀም።

• የወጣቱን አእምሮ ለታላቁ ዲጂታል ማኅተም (Mark) ፍጹም ዝግጁ ማድረግ።

• እውነተኛ ስፖርትን አጥፍቶ በ AI የሚመራ ትርኢት መተካት።

በአብዛኛው የት ቦታ ይጠቀምባቸዋል?

• በትላልቅ ከተሞችና በቴክኖሎጂ ንቁ በሆኑ ማህበረሰቦች
• በማህበራዊ ሚዲያ
• በውርርድ ቤቶችና በዲጂታል የክፍያ መተግበሪያዎች
• በቴሌቪዥንና በሳተላይት ስርጭቶች
• በደጋፊዎች ንዑስ አእምሮ (Subconscious mind) ውስጥ

ተመስርቶ ማለቁን በምን እንለየው?

• አንድ ወጣት ስለ ክለቡ የሚያውቀው ስለ እራሱና ስለ እምነቱ ከሚያውቀው በላይ ሲሆን።

• የኳስ ውጤት የሰውን ልጅ የመኖርና ያለመኖር ስሜት ሲወስን።

• የውርርድ ሱስ ቤተሰብንና ማህበረሰብን ሙሉ በሙሉ ሲያፈርስ።

• ያለ ኳስ ወሬ መኖር የማይችል "ዲጂታል ዞምቢ" ትውልድ ሲፈጠር።

• ተጫዋቾች የዓለምን ፖለቲካና ሃይማኖት መምራት ሲጀምሩ።

• ኳስ የሰውን ልጅ ነጻ ፈቃድ ሙሉ በሙሉ ሲቆጣጠረው።

መንቃት እና መትረፍ የሚቻለው እንዴት ነው?

• ከሱስ መውጣት፣ ንቃት፣ እና ወደ ተፈጥሯዊ መንፈሳዊነት መመለስ።

ማስረጃ በተግባር

• የኳስ ሜዳ ጂኦሜትሪ (The Vesica Piscis) የኃይል መሰብሰቢያ መሆኑ።

• ተጫዋቾች ከመሞታቸው ወይም ከመጎዳታቸው በፊት የሚታዩት "መሥዋዕታዊ" ምልክቶች።

• የአለም ዋንጫ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቶች (የባቢሎን ግንብና የመሰል ምልክቶች ትርኢት)።

• ኳስን በማየት የሚፈጠር "Mass Hysteria" (የጅምላ እብደት)።

• ተጫዋቾች ለትላልቅ የዓለም አጀንዳዎች (WEF, WHO) ያላቸው ታዛዥነት።
• የውርርድ ኩባንያዎች በሰከንድ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ከደጋፊዎች መዝረፋቸው።

የመፍትሔ ሃሳብ

10 መንፈሳዊ መፍትሔዎች

• ጣዖት አምልኮን ማቆም፦ ተጫዋቾችንና ክለቦችን ከፈጣሪ በላይ ከመውደድ መቆጠብ።

• የጊዜ ዋጋ፦ የ 90 ደቂቃ ጨዋታን ለጸሎት፣ ለንባብና ለቤተሰብ መጠቀም።

• የልብ ንቃት፦ ከኳስ ሱስ በስተጀርባ ያለውን የድንዛዜ መንፈስ በጸሎት መመከት።

• ከቁሳዊ ንዝረት መራቅ፦ የኳስ ድልና ሽንፈት በነፍስህ ላይ ተፅዕኖ እንዳያሳድር መወሰን።

• የኅብረት ጸሎት፦ በስታዲየም ጩኸት ፋንታ በቤተክርስቲያን አንድነት መጠናከር።

• ትሕትና፦ የደጋፊነትን ኩራትና አክራሪነትን አስወግዶ በትሕትና መኖር።

• የንስሐ ሕይወት፦ በኳስ ሱስና በውርርድ የቆሸሸውን አእምሮ በንስሐ ማጽዳት።

• የመናፍስት መለያ፦ በክለብ አርማዎች በስተጀርባ ያለውን የጨለማ ኃይል መረዳት።

• ወደ ተፈጥሮ መመለስ፦ በስክሪን ፊት ከመቀመጥ ይልቅ በተፈጥሮ ውስጥ መጸለይ።

• ፍጹም እምነት፦ መዳንህ በኳስ ውጤት ሳይሆን በፈጣሪ መሆኑን ማረጋገጥ።

10 ሳይንሳዊ/ቴክኒካዊ መፍትሔዎች፦

• Digital Detox፦ የኳስ መተግበሪያዎችንና ቻናሎችን ከስልክህ ላይ ማጥፋት።

• ውርርድን ማቆም፦ ማንኛውንም ዓይነት ውርርድ (Betting) ዛሬውኑ መዝጋት።

• ሂሳዊ አስተሳሰብ፦ "ኳስን ለምን እንዲህ አጋነኑት?" ብሎ በሳይንሳዊ መንገድ መጠየቅ።

• የዶፓሚን ቁጥጥር፦ አእምሮህ በኳስ እንዳይሰክር ሌላ ጠቃሚና አምራች ስራ መፈለግ።

• የመረጃ ምንጭን መመርመር፦ ስፖርት ሚዲያዎች ለምን ፕሮፓጋንዳ እንደሚሰሩ ማወቅ።

• የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፦ ኳስ ከማየት ይልቅ ራስህ ስፖርት በመስራት ጤናህን መጠበቅ።

• የመረጃ ደህንነት፦ በኳስ ምዝገባ ስም ዳታህንና ባዮሜትሪክስህን አሳልፎ አለመስጠት

• አልጎሪዝም ሰብሮ መውጣት፦ ዩቲዩብ ኳስ ብቻ እንዲያሳይህ አትፍቀድለት፤ ገለልተኛ መረጃ ፈልግ።

• ከስማርት ስክሪን መራቅ፦ ኳስን በጆሮ ማዳመጫና በቅርብ ስክሪን ማየት ማቆም (ለነርቭ ጤና)።

• Off-grid መዝናኛ፦ ዲጂታል ያልሆኑ መጻሕፍትንና አካላዊ የፈጠራ ስራዎችን መተግበር።

ሃሳቡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?

• "ዓለምንና በዓለም ያሉትን አትውደዱ" (1 ዮሐ 2፡15) ከሚለው ቃል ጋር ይገጥማል።

• የሰውን ልጅ አእምሮ የሚያዝዙ "የአየር ላይ ኃይላት" (ኤፌ 2፡2) ስራ መሆኑ።

• የሰው ልጅ በፈጣሪ ፋንታ ለሰው አምሳያ (ተጫዋቾች) መስገዱ የጣዖት አምልኮ በመሆኑ።

• ሰይጣን ሰውን ለማስተኛትና ለማዘናጋት የሚጠቀምበት "መጫወቻ" መሆኑ።

• አማኞች "ንቁና ተዘጋጁ" የተባሉትን ቃል የኳስ ሱስ ስለሚሽረው።

• የመጨረሻው ዘመን ሰዎች "ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ" (2 ጢሞ 3፡4) መሆናቸው። 

Post a Comment

0 Comments