ዶናልድ ትራምፕ ከምድር ውጪ ስላሉ ፍጡራን ምስጢራዊ ሰነድ ለህዝብ ይፋ እንዲሆን ትዕዛዝ ሰጥተዋል


✍ ቲና በቀለ | ኢትዮጵያ አውታር 

እዚህ እንዳለን ይፋ_አታድርጉብን..
UFO Galactic Federation
(የሌላ ዓለም ፍጡራን "የጋላክቲክ ነፃ መንግሥታት ሕብረት")!

ዓለማችን ከሌሎች አለማት ከመጡና “galactic federation.” ተብለው ከሚጠሩ ፍጡራን ጋር በእስራኤልና አሜሪካ በኩል ግንኘነት ስታደርግ እንደነበር አንድ የእስራኤል ከፍተኛ space security chief አጋልጠዋል።

UFO “The Unidentified Flying Objects" እዚህ ምድር ላይ እንዳለን እንዳታሳውቁ ምክንያቱም የሰው ልጅ ገና ዝግጁ አይደለም።" በማለትም እንዳስጠነቀቁ Haim Eshed የቀድሞው head of Israel’s Defense Ministry’s space directorate ለ እስራኤሉ Yediot Aharonot ጋዜጣ ተናግረዋል።
ይኽም ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቃቸው የዓለምን ቀልብ ስቧል።መነጋገሪያም ሆኗል።
እኚሁ ተሰሚነት ያላቸው፣የተከበሩ professor'ና በጡረታ ተሰናባች ጀነራል Eshed "aliens ዝርያዎች ሁሉ ሠዎች ላይ ትኩረት ማድረጋቸውንና ፍላጎታቸውም “fabric of the universe.” (የሕዋን አሰራር) ማጥናትና ምርምር ማድረግ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
የጋራ ስምምነትም በአሜሪካና በነዚህ ፍጡራን ተወካዮች በተገኙበት መፈረሙን ይኽውም ስምምነት “underground base in the depths of Mars” በማርስ መሬት በታች ጥልቅ ውስጥ የጋራ ቤዝ መመስረት ነው።

እዚሁ ምድራችንም ላይም ምርምሮችንና ጥናቶችን በጋራ ለማድረግ ከአሜሪካ መንግስት ጋር እነዚሁ ፍጡራን የኮንትራት ውል እንደገቡ አስረድተዋል።
  
Eshed ሲያክሉም ፕሬዝደንት ትራምፕ ከሌላ ዓለም የመጡ ፍጡራን መኖራቸውን እንዳወቁና Trump ወሬውን ሊያፈርጠው ከጫፍ ደርሶ ነበር። "ድንጋጤና ፍርሃትን ለመከላከል" በሚል ፍጡራኑ በተቃውሞ እንዳስቆሙት ይናገራሉ።

እኚሁ ፕሮፌሰር አሁን ይኽን እውነት ለማውጣት ለምን ፈለጉ ሲባሉ "የአመለካከት ለውጥ በመምጣቱና ሰዎች በፍጥነትና ቶሎ የሚገባቸው እየሆኑ በመምጣታቸው ነው" ይላሉ "ይኽን አሁን ምናገረውን እውነት ከ5 ዓመት በፊት ብዬው ቢሆን ሆስፒታል ገብቼ ነበር።"

ለጋዜጣው ሲቀጥሉ “አሁን! ምንም ማጣው ነገር የለም። ዲግሪዬን፣ሽልማቶቼን ሁሉ ተቀብያለው። በመላው ዓለም በዮኒቨርሲቲዎችም ክብር ለማግኝት በቅቻለው።"

ዓለማችን/ምድራችን ለጋላክቲክ ፌዴሬሽን አባልነት ተቀባይነት አላገኘችም?

እኛ በምንኖርበት ሕብራተ ክዋክብት Galaxy በፌዴሬሽን የተጣመሩ የተለያዩ ዝርያዎች ያሏቸው ግን ነፃ መንግሥታት የAlien ሕብረት እንዳለ ይነገራል። በማሕበራቸው ውስጥ ግን የሰውን ልጅ እንደ አባል ማካተት አይፈልጉም ይላሉ።

በግንኙነት ደረጃ ግን በምሥጢራዊነት ከእስራኤልና አሜሪካ ጋር ለዓመታት ተገናኝተዋል። ፍጡራኑ "ሰዎች ይበረግጋሉ "በሚል ይፋ መውጣትን አይፈልጉም እንጂ።

ይኽ ግን የሚያመለክተው መታየት መፈለግ አለመፈለጋቸውን ሳይሆን የቤት ሥራቸው አጠናቀው መጨረሳቸውን ይመስለኛል። 

የት ነው መገኛቸው? ለሚል ጠያቂ እዚሁ ምድር ላይ አብረውን እንዳሉ ብዙ ጥናቶች ፣ቪድዮ ቅጂዎች ምስክሮች ናቸው።

ትራምፕ ስለ " New Mexico city known for an alleged UFO event in 1947." መስማታቸው ጠቅሰው እንዲህ ሲሉ በጊዜው ፍንጭ ማስጠታቸው ይታወቃል!

“I won’t talk to you about what I know about it, but it’s very interesting,” 

በምርጫ ወቅትም እነዚሁ ፍጡራን (በጣም ውስብሥብ ቴክኖሎጂዎች ስላሏቸው) ትራምፕን ሳያግዟቸው እንዳልቀሩ የሚናገሩ ሰዎች አሉ ይኽውም ትራምፕ U.S. military አዲስ ቅርንጫፍ #Space_Force ማቋቋማቸውም ይታወቃል።

እኚህ እስራኤላዊ ብቻ አይደሉም ስለዚህ ፌዴሬሽን በድፍረት ያወሩት Helen Sharman የተባለችው Britain astronaut እውነታውን እንዳሁኑ በዝርዝርም ባይሆን ቀድማ ተናግራ ነበር።

ግን ግን ብቻችንን መላው ሕዋ ውስጥ ነን? ብቻችንን ከሆንን እኛን ምን ለየት ሚያደርገን ነገር ኖሮ ነው? ብቻችንንስ ካልሆንን ለምን እስካሁን ሌሎቹን ጎረቤቶቻችንን አላየናቸውም? ለምንስ አገለሉን?
በዚህ ረገድ #ከሚያስቀኝ ቲዎሪ ውስጥ "ሊያወሩን አይፈልጉም"  ብሎ ጥናቱን ሲያብራራ (MIT astronomer John Ball) “ zoo hypothesis ” ይለዋል በ1973 በፃፈው ጥናት። 


Post a Comment

0 Comments