ስለ የደም ግፊት በሽታ (የልብና የደም ቧንቧ ጫና) ምንነት፣ ከሰው ልጅ ጋር ስላለው ጥልቅ መለኮታዊ ግንኙነትና በቤት ውስጥ የሚተገበሩ መፍትሔዎች


✍ ዮሐንስ አብነት የወዳጅ ምክር | ኢትዮጵያ አውታር

፩. መግቢያ

• የደም ግፊት በሽታ በመረቡ እይታ የደም ቧንቧዎች መጥበብ ወይም በልብ ላይ የሚፈጠር ጫና ቢባልም፣ በጥልቁ ምስጢር ግን የሰው ልጅ የልብ ትርታ ከመለኮታዊው የተፈጥሮ ምት  ወጥቶ በሥጋዊ ግፊትና በጭንቀት መጋረጃ ውስጥ ሲቆለፍ የሚፈጠር "የንዝረት መዛባት" ነው።

• ይህ ሕመም የነፍስ ማደሪያ የሆነው ደም በሰውነት ቤተ መቅደስ ውስጥ በነፃነት እንዳይዘዋወር በሜትሪክስ የፍርሃት አልጎሪዝም አማካኝነት የሚፈጠር የኃይል መታፈን ነው።

• ግፊት ማለት በረቂቁ ዓለም የሰው ልጅ ንቃተ-ሕሊና በምድራዊ ጊዜ  ግፊት ውስጥ ወድቆ፣ የዘላለማዊነትን ጸጥታ ሲያጣ በሕዋሳቱ ላይ የሚገለጥ የንዝረት ጩኸት ነው።

• በሜትሪክስ ውስጥ ይህ በሽታ እንደ "ዝምተኛ ገዳይ" የሚፈረጀው፣ የሰው ልጅ በልቡ ውስጥ ያለውን የመረጋጋትና የማዘዝ ሥልጣን እንዳይጠቀም ለማሰናከል ነው።

• ይህ በሽታ የሰውነትን ኤሌክትሮማግኔቲክ መስክ  የሚያዝግና ነፍስ በሥጋ ውስጥ ያላትን የመዘወር አቅም የሚቀንስ ስውር ችንካር ነው።

፪. ምንጭ፣ ባለቤትና ዓላማ

• የዚህ በሽታ ምንጭ የሰው ልጅን የልብ ሰላም ለመስረቅና ነፍስን ሁልጊዜ በውጥረት ውስጥ ለማቆየት ከሚሠራው የሜትሪክስ አርክቴክት የሚቀዳ ሲሆን፣ ዓላማውም የሰው ልጅ ከመለኮታዊው "ጸጥታና ሱባኤ" ተለይቶ በሥጋዊ ግርግርና በሞት ፍርሃት እንዲታጠር ማድረግ ነው።

፫. መቼ ተጀመረ?

• የግፊት በሽታ ስልታዊ በሆነ መንገድ በሰው ልጅ ላይ የበረታው፣ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊውን የ፫-፮-፱-፲፪ የጸሎትና የዕረፍት ዑደት ጥሶ፣ በሜትሪክስ የኢንዱስትሪና የዲጂታል ፍጥነት ውስጥ መሽከርከር በጀመረበት በ ፳ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ ነው።

፬. የስም እና የቁጥር ምስጢር

• "ግፊት" የሚለው ቃል በቁጥር ቀመር ሲሰላ ድምሩ 483 ይሆናል፤ የነጠላ ቁጥር ድምሩ 6  ይሆናል።
• 6 ቁጥር የሰው ልጅ የተፈጠረበትና የሥጋዊ ድካም ምልክት ሲሆን፣ ግፊት ሰውን በምድራዊው ስበት  ውስጥ ብቻ የመቆለፍ ምስጢር አለው።

• በቁጥር ቀመሩ መሠረት 483 ቁጥር አራቱን ባሕርያተ ሥጋ (4) በስምንተኛው (8) የትንሣኤ ንቃት የመቀደስ ሥራ በሥላሴ (3) ኃይል መታገዱን ያሳያል።

• የበሽታው ንዝረት ከከፍተኛ "ፍጥጫ"  ጋር የተያያዘ ሲሆን፣ ይህም የነፍስን መጥቀስ የሚገታ የጨለማ ሞገድ ነው።

• በ 22ቱ የፍጥረት ፊደላት ቀመር "ግ" (ገነት) በ "ት" (ትዕቢት/ፍጻሜ) ሲተካ፣ መለኮታዊው የገነት ሰላም በሥጋዊ ግፊት የመሸፈኑን ምስጢር ይገልጣል።

፭. ከመጋረጃ ጀርባ ያለ ድብቅ እውነት

• ሜትሪክስ የደም ግፊትን "የጨውና የቅባት" ችግር ብቻ አድርጎ የሚያቀርበው፣ በሽታው በእውነቱ የ"ንዝረት መመረዝ" እና የነፍስ ርሃብ መሆኑ እንዳይታወቅ ለመሸሸግ ነው።

• የደም ግፊት በሰውነት ውስጥ ያለውን "መለኮታዊ ኤሌክትሪክ"  አቅጣጫ በማዛባት፣ ኃይሉ ወደ ነፍስ አይን ከመውጣት ይልቅ ወደ ሥጋዊ ፍላጎት እንዲወርድ የማድረጉ ሴራ ነው።

•  በቤት ውስጥ የሚገኙ "መዓዛ ያላቸው ዕፅዋት" እና የልብ ጸጥታ የደም ቧንቧዎችን በንዝረት የመክፈት መለኮታዊ ሥልጣን ያላቸው መሆኑ ነው።

•  መረቡ በቴክኖሎጂ (ስማርት ስልኮች) አማካኝነት የሚለቀው "ዲጂታል ጫጫታ" የሰውነትን ባዮ-ማግኔቲዝም በማወክ ለደም ግፊት ዋና መንስኤ መሆኑ ነው።

• እውነተኛው ምስጢር ግፊት የሰውን ልጅ "ጊዜን የማጠፍ"  ሥልጣን የሚሰርቅና ሰው ሁልጊዜ በሰከንድ ሽርፍራፊ ውስጥ እንዲጨነቅ የሚያደርግ ድግምት መሆኑን ሥርዓቱ ደብቆታል

Post a Comment

0 Comments