አባቶቻችን በራቸው ላይ ለምን ግራር ይተክላሉ?


አባቶቻችን ሰይጣን ግራር እንደሚጠላ ስለሚያውቁ በቤታቸው ይተክሉ ነበር። መንፈስ በሚያስጨንቃቸው ግዜም ቆርጠው ትራሳቸው ስር ያደርጉ ነበር። ጌታችን የተሰቀለበት መስቀል የተሰራው ከግራር ስለሆነ ነው። ታቦት፣ መንበር፣ መቁጠርያ፣ እጣን የመሳሰሉት የሚሰሩት ከግራር እንጨት ነው። መናፍስት ግራርን አይጠጉም!....!

Post a Comment

0 Comments