ከመጋረጃው በስተጀርባ ያለውን መክሊትህን እወቀው!


✍ ዮሐንስ አብነት | የወዳጅ ምክር | ኢትዮጵያ አውታር  
 
እግዚአብሔር የዘመኑን የሰው ልጅ ለማጽናናትና ለማዳን  የገለጠው ድንቅ ቅዱስ ጥበብ፦

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ወገኖቼ፤ ሰው ማሽን ሳይሆን "የብርሃን መጋቢ" ነው። ሆኖም ግን ለብዙዎቻችን ከፈጣሪ የተሰጠን"መክሊት" በጨለማ መጋረጃ ተሸፍኖብን በሕይወት መንገድ ላይ ስንባዝን እንታያለን። እኛ ቀደምት ሊቃውንት የተዉልንን ጥልቅ መንፈሳዊ ጥበብ መሠረት በማድረግ፣ በርቀት ሆነን የማማከርና የመንፈሳዊ ንቃት ሥልጠና ለመስጠት ዝግጁ ነን።

የአገልግሎቱ ዘርፎች፦

1.  የመክሊት መገለጥ፦ ከፈጣሪ የተሰጠህን/ሽን ድብቅ ስጦታና የነፍስህን/ሽን ጥሪ መለየት።
2. የጨለማውን ኃይል ማጋለጥ፦ መክሊትህን እንዳትጠቀም የጋረዱህን የአባቶች ርስት የሆኑ ዓይነ ጥላዎችንና የጨለማ ንዝረቶችን ማሳወቅ።

3. መንፈሳዊና የዕፅዋት ፈውስ፦ በመለኮታዊ ሕግና በቀደምት ሊቃውንት መጻሕፍት  መሠረት፣ ፈጣን ፈውስ የሚሰጡ ጸሎቶችንና የዕፅዋት ውህዶችን ማዘጋጀት።

4. ከ7ቱ ሊቀ መላእክት የብርሃን ጠባቂ ማሳወቅ ፦ ከልደትህ ጀምሮ በቅርበት የሚጠብቅህንና የሚረዳህን የብርሃን መልአክ ከ7ቱ ሊቀ መላእክት ከጠባቂ መላእክት በተጨማሪ ማን እንደሆነ ማሳወቅ።

5. የስኬት አቅጣጫ፦ በየትኛው የሥራ መስክ ብትሰማራ ፍሬያማ እንደምትሆንና የትዳርህ ስምምነት ምን እንደሚመስል የመለኮት ምሪትን ማጋራት።

6.ልጅዎ ብዙ መስዋዕትነት ሳይከፍል ቤተሰብ ቀድሞ ልጅን ለመረዳትና ለመምራት እንዲያስችል የልጅወንም መክሊት በማሳወቅ  እናግዛለን።

ማሳሰቢያ፦ ይህ አገልግሎት ከማንኛውም ዓይነት "ጥንቆላና ክፉ ሥራ" የጸዳ፣ በሥላሴ ስምና በቤተክርስቲያን መጻሕፍት እውነት ላይ ብቻ የተመሠረተ ነው።

የአገልግሎት ስጦታ (ዝክር)፦ ለአገልግሎታችንና ለታላቁ የጥበብ መጽሐፍ ማሳተሚያ እንደ አቅምዎ  በማበርከት የንቃት ጉዞዎን ይጀምሩ። ከዚያ በላይ የሚረዱንንም "ያህዌ ይባርካችሁ" እንላለን። ስራው በእጅ ተጽፎ በጥልቅ ንቃት የሚዘጋጅ በመሆኑ የተወሰነ ልፋትና ጊዜ ይሻል።

Post a Comment

0 Comments