በመጀመሪያ በአውሮፓ ሀገራት ቀጥሎም በአፍሪካ በተለይ ግንባር ቀደም በሆነችው በኢትዮጲያ GMO ምን ይመስላል።
GMO ማለት ኦርጋኒክ ያልሆነ በተፈጥሮ ምንም አይነት ቫይታሚኖችን ያልያዘ ፕላስቲክ ልንለው እንችላለን ግን በላብራቶሪ እገዛ የሚበቅል ተፈጥሮዋዊ ይዘት የሌለው ዘረመል ነው።
የ GMO ሓሳቡን ያመጡት የጥልቁ ማኅበርተኞች ሲሆኑ ለእነርሱ የሚጠቅማቸው በጦርነት እና በሰው ሰራሽ ቫይረሶች አላልቅ ያለውን የሀገራትና፣ የአህጉራት ህዝቦችን በሞት ለመቀነስ የሚጠቀሙበት አደገኛ ሰደድ እሳት ነው ።
በኢትዮጵያ ላይም የገባው በ 2008 ዓ/ም ሲሆን መጀመሪያ መሬቶቻችንን ለ 5 ዓመታት በነፃ መዳበሪያ በማለማመድ መሬታችን/ክሎን እንዲሆን በማድረግ የገበያ ዋጋ ግሽበት እንዲታይ የማድረግ እና መዳበሪያን ወደእኛ የመላክ ማቆም አድማ ካደረጉ በኃላ መሬታችን በሚያሳዝን ሁኔታ ያለ መዳበሪያ አልሰጥም በማለቱ ኢትዮጵያ እራሱዋን በምግብ የማትችል ሀገር ሲሉ በህገ መንግስት ደረጃ GMO እንዲፀድቅና ህዝቡ እንዲበላ አስፈረሙ።
ዓላማው፣ ጉሊትን አስቀርቶ ሱፐር ማርኬትንና የታሸጉ GMO ምግቦችን ለመሸጥ የታሰበ ነው።
በዚህ ነገር የሚመጣው የበሽታም ሆነ የአዕምሮ እክል የስንፈተ ወሲብ የአካል መታም ብዙ ብዙ ችግሮቹ መሀል፦
1.የኩላሊት መታም
2.የደም መርጋት
3.የልብ ድካም
4.ስንፈተ ወሲብ
5.እስከ ካንሰር የሚያደርስ ነው
በ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ የታረመ
0 Comments